ንግድ ባንክ በሠራተኛው ከ1.4 ሚሊዮን ብር በላይ ተጭበረበረ
‹‹የተረጋገጠ ነገር ስለሌለ በምርመራ ሲረጋገጥ እንናገራለን››
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በታምሩ ጽጌ
ፒኮክ አካባቢ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦሌ ቅርንጫፍ በአንድ ሠራተኛ ከ1.4 ሚሊዮን ብር በላይ ባለፈው ሳምንት ውስጥ መጭበርበሩን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡