‹‹የውጭ ምንዛሪ ችግር የለብንም››

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ

•    የፖለቲካ ክፍተት ይኖራል ለተባለው ግምት የፈጠረው ነው አሉ •    የኃይልና የቴሌኮም አገልግሎት ጉድለትን አምነዋል

በዮሐንስ አንበርብር

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በአገሪቱ ውስጥ ምንም ዓይነት የውጭ ምንዛሪ ክምችት ችግር እንደሌለና በበጀት ዓመቱም ይህ ችግር እንዳይኖር የሚመሩት መንግሥት ጠንክሮ እንደሚሠራ አስታወቁ፡፡