የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ አለፈ
ደቡብ አፍሪካ ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከሱዳን አቻው ጋር ዛሬ ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን 2 ለ 0 በማሸነፉ ከ 31 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ለመሆን ቻለች፡፡