የግል ባንኮች ለቦንድ ግዥ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ አውጥተዋል
• የ27 በመቶ ቦንድ ግዥ ጫና ፈጥሮባቸዋል
በዳዊት ታዬ
የግል ባንኮች ከሚያበድሩት ገንዘብ ላይ 27 በመቶ ለቦንድ ግዥ እንዲያውሉ መመርያ ከወጣ ወዲህ በ2004 በጀት ዓመትና በ2005 የመጀመርያው ሩብ ዓመት ብቻ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ አድርገዋል፡፡• የ27 በመቶ ቦንድ ግዥ ጫና ፈጥሮባቸዋል
በዳዊት ታዬ
የግል ባንኮች ከሚያበድሩት ገንዘብ ላይ 27 በመቶ ለቦንድ ግዥ እንዲያውሉ መመርያ ከወጣ ወዲህ በ2004 በጀት ዓመትና በ2005 የመጀመርያው ሩብ ዓመት ብቻ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ አድርገዋል፡፡