ብርሃንና ሰላም የሪፖርተር ጋዜጣን የገጽ ቁጥር ገደበ
በጋዜጣው ሪፖርተር
በአገሪቱ የሚታተሙትን ጋዜጦች በማተም ከፍተኛውን ድርሻ የያዘውና በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያለው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሪፖርተር ጋዜጣን የገጽ ቁጥር ገደበ፡፡በጋዜጣው ሪፖርተር
በአገሪቱ የሚታተሙትን ጋዜጦች በማተም ከፍተኛውን ድርሻ የያዘውና በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያለው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሪፖርተር ጋዜጣን የገጽ ቁጥር ገደበ፡፡