የእሳት አደጋ በመርካቶ
ባለፈው ረቡዕ ረፋድ ላይ በመርካቶ አካባቢ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ በሚባለው አካባቢ በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ በርካታ ቤቶች ሲቃጠሉ፣ የተረፉትን ለማዳን በተደረገው ርብርብ በርካታ ሰዎች በባልዲና በጄሪካን ውኃ እየተቀባበሉ እሳቱን ተከላክለዋል፡፡