የማሊና የሊቢያ ወቅታዊ ሁኔታ DW Amharic October 13, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሊቢያ እስካሁን መረጋጋት አልሰፈነም፤ በማሊም እንዲሁ። በተለይ ሰሜን ማሊ ካለፉት ወራት አንስቶ በአክራሪ ሙስሊም ቡድኖች ቁጥጥር ስር ትገኛለች። በአሁኑ ሰዓት ሰሜን ማሊን ከሙስሊም ፅንፈኞች ቁጥጥር ነፃ ለማድረግ ያለው አማራጭ ወታደራዊ ርምጃ ብቻ ይመስላል።