Amharic የዩኤስ አሜሪካ የምርጫ ክርክር DW Amharic Oct 12, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በትናንትናዉ ምሽት በተካሄደዉ የአሜሪካን ምክትል ፕሬዝደንቶች ክርክር ሁለቱም ተፎካካሪዎች የየበኩላቸዉን ሃሳብ ሰንዝረዉ በእኩል ነጥብ መለያየታቸዉ ተነገረ።