የሰላም ኖቤል ለአዉሮጳ ኅብረት DW Amharic October 12, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኖርዌይ የኖቤል ሽልማት ኮሚቴ በዛሬዉ ዕለት ለአዉሮጳ ኅብረት የሰላም ኖቤል ሽልማቱን ሰጥቷል። የሽላማት ኮሚቴዉ ኅብረቱ በአዉሮጳ በጠላትነት ይተያዩ በነበሩ ሀገሮች መካከል ለፈጠረዉ መልካም ግንኙነትና ከሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት ወዲህ ሰላም እንዲሰፍን ለተጫወተዉ ሚና ሽልማቱን መስጠቱን አስታዉቋል።