በጋምቤላ ማጃንግ ዞን በሠፋሪዎች እጅ ያለ መሬት ሊመዘገብ ነው

በውድነህ ዘነበ

በተለያዩ ጊዜያት ለሥራ ወደ ጋምቤላ ክልል ገብተው በማጃንግ ዞን ጐደሬ ወረዳ የሠፈሩ ሰዎች መሬት እንደአዲስ ሊመዘገብ ነው፡፡