‹‹የመርከብ ገበያውን ለመቆጣጠር የሚፈልጉ ኩባንያዎች የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ እንዲኖር አይፈልጉም››

ቺፍ ኢንጂነር ዓለሙ አምባዬ፣ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ የመርከብ ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

ቺፍ ኢንጂነር ዓለሙ አምባዬ በቅርቡ የተቋቋመው ግዙፉ መንግሥታዊ ተቋም የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ የመርከብ ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው፡፡