የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በዓመቱ አጋማሽ ይጠናቀቃል ተባለ

በውድነህ ዘነበ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አርክቴክቶች በ2004 ዓ.ም. ጊዜው ያለፈበትን የማስተር ፕላን በድጋሚ በማዘጋጀት ሥራ ተጠምደዋል፡፡