የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ የነበሩት አቶ ከፍያለው አዘዘ ኮበለሉ Ethiopian Reporter October 6, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በውድነህ ዘነበ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ የነበሩት አቶ ከፍያለው አዘዘ አሜሪካ ሄደው ሳይመለሱ መቅረታቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡