ትናንት ክረምት ወጣ ዛሬ መፀው ገባ
‹‹አበባን ተቀዳጅ››
በሔኖክ ያሬድ
አዲሱ ዘመን 2005 መስከረም አንድ ቀን ቢገባም በመደበኛው አቈጣጠር ሰኔ 26 ቀን የተጀመረው ክረምት ያበቃው ግን ትናንትና መስከረም 25 ቀን ነው፡፡‹‹አበባን ተቀዳጅ››
በሔኖክ ያሬድ
አዲሱ ዘመን 2005 መስከረም አንድ ቀን ቢገባም በመደበኛው አቈጣጠር ሰኔ 26 ቀን የተጀመረው ክረምት ያበቃው ግን ትናንትና መስከረም 25 ቀን ነው፡፡