ለመንግሥት “ማስጠንቀቂያ” እየሰጠን ነው ያሉ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አደባባይ ዋሉ VOA Amharic October 6, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዕሁድ መስከረም 27 ቀን 2005 ዓ.ም የሚካሄደውን የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ በመቃወም ዓርብ መስከረም 25 ቀን 2005 ዓ.ም ከጁምዓ ሶላት ጋር ተያይዞ በዋና ከተማይቱ አዲስ አበባና ሌሎችም ከተሞች ውስጥ ተቃውሞ አሰምተዋል።