ሽልማት ለዴዝሞን ቱቱ DW Amharic October 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሞ ኢብራሂም የተሰኘዉ ተቋም ለደቡብ አፍሪቃዊዉ የፀረ አፓርታይድ ታጋይ ሊቀ ጳጳስ ዴዝሞን ቱቱ ልዩ ያለዉን ሽልማት እንደሚሰጥ አስታወቀ። ተቋሙ ሽልማቱ ሊቀጳጳሱ በዘመናቸዉ ላበረከቱት አስተዋፅኦና በኃያላን ፊት እዉነቱን ለመናገር በመድፈራቸዉ መሆኑን አመልክቷል።