ኢትዮጵያ እና የውጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት DW Amharic October 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኢትዮጵያ ካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ ተከስቷል የሚባለው የውጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት በሀገሪቱ ባንኮች ዕለታዊ ተግባር ላይ አስተጓጎለ። የክምችቱ እጥረት አሳሳቢነትን በተመለከተ የሣምንታዊው ጋዜጣ ፎርቹን ማኔጂንግ ኤዲተር አቶ ታምራት ገብረጊዮርጊስ ለዶይቸ ቬለ ማብራሪያ ሰጥቶዋል።