በሶማሊያ የፖለቲካ ሂደት የአሜሪካን ሚና DW Amharic October 4, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሶማሊያ አምባሳደር የሶማሊያን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችለውን አስፈላጊውን እርዳታና ድጋፍ ለመቀበል ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል ። የሶማሊያን ጉዳይ የሚከታተሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ደግሞ አሜሪካ በሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት እንዲኖር የምትፈልገው ለራሷ ደህንነትና ጥቅም ስትል ነው ብለዋል ።