ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምን አሉ?

-    ኢሕአዴግ እንደ ዱላ ቅብብል ለረዥም ዓመታት ሊቆይ ይችላል
-    ሰላማዊና ሕገወጥ ባርኔጣ አደባልቆ ማጥለቅ አይቻልም
-    ከኤርትራ መንግሥት ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ መነጋገር እንፈልጋለን
-    የዓባይ ጉዳይ ላለመተማመን ምክንያት መሆን የለበትም
-    ከአገሮች ጋር ግንኙነት የምንመሠርተው በርዕዮተ ዓለም አይደለም