ሽታይንብሩክ የ ኤስ ፕዴ እጬ ተወዳዳሪ DW Amharic October 1, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship SPD በታህሳስ ወር በሚያካሂደው ጉባኤ በእጩ ተወዳዳሪነነት በይፋ የሚሰየሙት የ65 አመቱ ሽታይንብሩክ በመጪው ምርጫ ከክርስቲያን ዲሞክራት ህብረት ፓርቲዋ አንጌላ ሜርክላ ጋር ነው የሚፎካከሩት ። ሽታይንብሩክ ከምርጫው በኋላ እንደተናገሩት በምርጫ ዘመቻ ወቅት የሚያተኩሩት በሜርክል የዩሮ ቀውስ አያያዝ ላይ ነው ።