ኢራን ፡ የአቶም መርሀ ግብርዋ እና ዩኤስ አሜሪካ DW Amharic August 25, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢራን በአቶም መርሀግብርዋ ሰበብ ከምዕራቡ ዓለም ጋ የተፈጠረው ንትርክ ገና መፍትሄ ሳይገኝለት ባለፈው የሳምንት መጨረሻ የመጀመሪያውን የአቶም ተቋም በይፋ ከፈተች።