ከ25 ሺሕ በላይ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ለባለዕድለኞች ሊተላለፉ ነው

–    በልደታ ከተገነቡ ንግድ ቤቶች 70 ሚሊዮን ብር ይሰበሰባል ተባለ

በታምሩ ጽጌ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ እስከ 2005 በጀት ዓመት አጋማሽ ድረስ 25‚871 የኮንዶሚኒየም ቤቶችን ለባለዕድለኞች በዕጣ እንደሚያስተላልፍ አስታወቀ፡፡