የታላቁ ሩጫ ሀብትና ንብረት ሊወረስ ነው
‹‹ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጋር እየተደራደርን ነው›› አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
በዮሐንስ አንበርብር
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ (Great Ethiopia Run) ላለፉት 12 ዓመታት በአዲስ አበባና በተለያዩ ክልልሎች የጎዳና ላይ ሩጫ ለተለያዩ ዓላማዎች በማካሄድ ያገኘው ሀብት ሕገወጥና ከተመሠረተበት ዓላማ ውጪ ነው ተብሎ ሊወረስ ነው፡፡