ማሊ፣ የተመድ እና ኤኮዋስ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ማሊ ሰሜናዊ የሀገርዋን ከፊል የተቆጣጠሩትን አክራሪ ሙሥሊሞች ለማባረር ከጎረቤት ሀገሮች ወታደራዊ ርዳታ ጠይቃለች። የምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት የኤኮኖሚ ማህበረሰብ ለዚሁ ተግባር ሦስት ሺህ ወታደሮችን ወደ ባማኮ ለመላክ ተዘጋጅቶዋል።