የጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሣለኝ ልዩ ቃለ-ምልልስ ከቪኦኤ ጋር – ክፍል 1

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሣተፍ በተገኙበት በኒው ዮርክ ከተማ ለቪኦኤ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡