የአውሮፓ ህብረት እርዳታ ለአሚሶም DW Amharic September 26, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ይኽው ተጨማሪ እርዳታ አሚሶም ተልዕኮውን በሙሉ አቅሙ እንዲወጣ የሚያግዝ መሆኑን የአውሮፓ ህብረት ገልጿል ። ፣ህብረቱ ተጨማሪ እርዳታ የሰጠው የአሚሶም የእስካሁኑ ተግባር አበረታች በመሆኑ ምክንያት ነው ሲሉ የአውሮፓ ህብረት የውጭ ግንኑነቶች ቢሮ ቃል አቀባይ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።