የተ.መ.ድ ጉባኤና የባራክ ኦባማ ንግግር DW Amharic September 26, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኦባማ ለጉባኤው ባሰሙት ንግግር በተለይ ኢራን የኒዩክልየር ጦር መሣሪያ ባለቤት እንዳትሆን አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል ። ሙስሊሞችን ባስቆጣው ፊልም ምክንያት በሙስሊም አገራት በሚገኙ የአሜሪካ ኤምባሲዎች ላይ የተሰነዘሩትን ጥቃቶችና የተከተሉትን አመፆችም በዲሞክራሲ ላይ ያነጣጠሩ በማለትም አውግዘዋል ።