ለ40/60 የቤቶች ግንባታ የፊርማ ስምምነት እየተጠበቀ ነው
በዳዊት ታዬ
በአዲስ አበባ ከተማ ሊካሄድ ለታቀደው የ40/60 የቤቶች ልማት ግንባታ የሚያስፈልገውን ገንዘብ ቁጠባ ለማስጀመር የሚያስችለው ሰነድ ይፈረማል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡በዳዊት ታዬ
በአዲስ አበባ ከተማ ሊካሄድ ለታቀደው የ40/60 የቤቶች ልማት ግንባታ የሚያስፈልገውን ገንዘብ ቁጠባ ለማስጀመር የሚያስችለው ሰነድ ይፈረማል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡