መለስ ዜናዊ በአፍሪቃ ስለነበራቸው ሚናና ስላበረከቱት አስተዋጽኦ VOA Amharic September 10, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አቶ መለስ በሰላም ድርድር፣ በሰላም ጥበቃና በሌሎችም አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች ላይ ስለ ነብራቸው አስተዋጽኦ እንዲሁም ስለ-ሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ ጉዳይ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ አብራርተዋል።