የእስቴ መካነ-ኢየሱስ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍና የሥራ ማቆም ዓድማ አደረጉ
VOA Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ሕዝቡ ይህን እርምጃ የወሰደው መንግሥት ወደ ከተማዋ የሚያስገባ የመኪና መንገድ እንዲሠራ የሰጠውን ውሳኔ በመቀልበሱ ነው ብለዋል ነዋሪዎች።