የኢትዮጵያ ኅገ መንግሥት ስለ ጋዜጠኝነት ምን ይላል? ሌሎች ተዛማች ኅጎችሳ?
VOA Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃንና እነርሱን የሚገዙት ልዩ ልዩ የአገሪቱ ኅጎች ሁነኛ የኅግ ማሻሻያዎችና የፖሊሲ ለውጦችን ከሚሹ አበይት ጉዳዮች ውስጥ ናቸው፤ ሲሉ የተለያዩ ወገኖች እየተናገሩ ነው።