ኪስማዩና የሶማሊያ ተፋላሚ ኃይሎች DW Amharic September 19, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሶማሊያው ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ ከመቅዲሾ በስተደቡብ ከምተገኘዋ ከኪስማዩ ካፈገፈገ ቀናት ተቆጥረዋል ። ይሁንና ከተማይቱ እስከ ዛሬ በአፍሪቃ ህብረት ኃይል በሚደገፈው በሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች እጅ አልገባችም ። የመቅዲሾ የዶቼቬለ ወኪል አዌስ ሁሴን እንዳለው አሁን በከተማይቱ የአስተዳደር ክፍተት ተፈጥሯል ።