ነፋስ ፣ ፀሐይና የአየር ጠባይ ትንበያ

የአየር ጠባይ ትንበያ በታዳሽ የኃይል ምንጮች ላይ ላተኮሩ ኩባንያዎች መረጃዎችን በማቅረብ ላይ በመሆኑ ተፈላጊነቱ እየጨመረ በመምጣቱ፤ ጀርመን ውስጥ በአሁኑ ጊዜ ለኃይል ምንች ኩባንያዎች አገልግሎት የሚሰጡ ከ 20 የማያንሱ የአየር ጠባይ ጠቋሚ