ከቡና ገለፈት ማገዶ የሚያመርት ፋብሪካ ሥራ ጀመረ
በታደሰ ገብረ ማርያም
ኢትዮጵያ ከካርቦን ነፃ ለመሆን ላወጣችው ፕሮግራም የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረክታል ተብሎ የታመነበት፣ በኔዘርላንድስና በዴንማርክ መንግሥታት የፋይናንስ ድጋፍ በዲላ ከተማ የተቋቋመውና ከቡና ገለፈት ማገዶ የሚያመርት ፋብሪካ መስከረም 4 ቀን 2005 ዓ.ም. ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡በታደሰ ገብረ ማርያም
ኢትዮጵያ ከካርቦን ነፃ ለመሆን ላወጣችው ፕሮግራም የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረክታል ተብሎ የታመነበት፣ በኔዘርላንድስና በዴንማርክ መንግሥታት የፋይናንስ ድጋፍ በዲላ ከተማ የተቋቋመውና ከቡና ገለፈት ማገዶ የሚያመርት ፋብሪካ መስከረም 4 ቀን 2005 ዓ.ም. ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡