የሶማልያው ፕረዚዳንት መመረጥ የሽግግሩ ሂደት እምርታ ተደርጎ ታየ
ሶማልያ ከተጓተተ የሽግግር ሂደት በኋላ አዲስ ፕረዚዳንት ለመምርጥ መቻልዋ ይታወቃል። አንጋፋ የፖለቲካ ተንታኝና ስለ አፍሪቃ ቀንድ ጉዳይ ጠቢብ አቶ መድሀኔ ታደሰ ስለምርጫውና ተያያዥ ጉዳዮች ያብራሩልናል።