መላከገነት ልሣነወርቅ ውቡ
VOA Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
መላከገነት ልሣነወርቅ ውቡ የአሜሪካ ኗሪ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትን ከአርባ ዓመታት በላይ፤ የዚህኑ ማኅበረሰብ በተለይ ደግሞ የኦርቶዶክስ ክርስትና አማንያን ማኅበረሰብ አባላትን ከሰላሣ ዓመታት በላይ አገልግለዋል።