ባቱ ኮንስትራክሽን በ119 ሚሊዮን ብር ወደ ብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን እንዲዛወር ትዕዛዝ ተሰጠ
በዳዊት ታዬ
በመንግሥት ይዞታ ሥር ከተቋቋሙ ኩባንያዎች ውስጥ በግዙፍነቱ የሚጠቀሰው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን፣ መንግሥታዊውን ባቱ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማኅበር በ119 ሚሊዮን ብር እንዲገዛው ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡በዳዊት ታዬ
በመንግሥት ይዞታ ሥር ከተቋቋሙ ኩባንያዎች ውስጥ በግዙፍነቱ የሚጠቀሰው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን፣ መንግሥታዊውን ባቱ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማኅበር በ119 ሚሊዮን ብር እንዲገዛው ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡