አመፅ በማስነሳት የተጠረጠሩ ሙስሊሞች የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተስተጓጎለ

በታምሩ ጽጌ

በታላቁ አንዋር መስጅድና በአወሊያ ኮሌጅ የእስልምና እምነት ተከታዮች ለአመፅ እንዲነሳሱ በማድረግ ረብሻ እንዲፈጠር አድርገዋል በሚል ተጠርጥረው የታሰሩ ተጠርጣሪዎች፣ ቤተሰቦቻቸውና ደጋፊዎቻቸው ፈጠሩት በተባለ ተፅዕኖ ምክንያት የፍርድ ቤታቸው ቀጠሮ መስተጓጐሉ ታወቀ፡፡