‹‹በአሁኑ ጊዜ ሙሉ የሥልጣን ውክልና የሌለው ኃይል አገሪቱን እያስተዳደረ ነው››
አቶ ሙሼ ሰሙ፣ የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሊቀመንበር
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ተከትሎ ማነው የእርሳቸውን ቦታ ሊተካ የሚችለው? የሚለው ጉዳይ በሕዝቡ ዘንድ ዋነኛ መነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ ሰንብቷል፡፡