ርጥብ ወሬ ከሀገሬ (ከአዲስ አበባ)

ሀሙስ መስከረም 3 ቀን 2005 ዓ.ም “መጅልሱ ይለወጥ!” የሚል አቋም ያላቸውና ወኪሎቻቸው ከእስር እንዲፈቱ የሚጠይቁ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ያለ ብሔር፣ ያለ ጾታና እድሜ ልዩነት፤ በሚኒሊክ ሀውልትና በአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ተሰባስበው አርፍደዋል።