ሞቃዲሾ ውስጥ በአዲሱ ፕሬዚደንት ላይ የግድያ ሙከራ ተፈጸመ
VOA Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
አዲስ የተመረጡት የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ከኬንያ ልዑካን ጋር በተገናኙበት የሞቃዲሾ ከተማ ሆቴል ላይ አጥፍቶ ጠፊዎች ዛሬ ማለዳ ጥቃት አድርሰዋል። ከገዳዮቹ በተጨማሪ ቢያንስ ሰባት ሰዎች ሰለባ ሆነዋል።