በአዲስ አበባ ለአራተኛ ጊዜ ጎርፍ ጉዳት አደረሰ

በየማነ ናግሽ

በአዲስ አበባ አምባሳደር ቴአትር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ድልድይ በመደርመሱ ምክንያት በአካባቢው የሚያልፍ ወንዝ ሞልቶ ለአራተኛ ጊዜ ጎርፍ አጥለቀለቀው፡፡