አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ 30 በመቶ ደርሷል
በብርሃኑ ፍቃደና በዳዊት ታዬ
ባለፈው የነሐሴ ወር የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ነሐሴ ወር ሲነፃፀር የ20.2 በመቶ ጭማሪ የታየበት ሲሆን፣ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ ደግሞ 30.2 እንደሆነ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ መረጃ አመለከተ፡፡በብርሃኑ ፍቃደና በዳዊት ታዬ
ባለፈው የነሐሴ ወር የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ነሐሴ ወር ሲነፃፀር የ20.2 በመቶ ጭማሪ የታየበት ሲሆን፣ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ ደግሞ 30.2 እንደሆነ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ መረጃ አመለከተ፡፡