የሀብኮ ዋና ዳይሬክተር ኃላፊነታቸውን ለቀቁ

በዘካሪያስ ስንታየሁ

ባለፉት ስድስት ዓመታት ሦስት ቢሊዮን ዶላር ያንቀሳቀሰውን የብሔራዊ ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት (ሀብኮ) የመሩት ዶክተር በትሩ ተክሌ ኃላፊነታቸውን ለቀቁ፡፡