የሥልጣን ሽግግሩ በጉጉት እየተጠበቀ ነው

በጋዜጣው ሪፖርተር

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የቀብር ሥርዓት በብሔራዊ ደረጃ ፈጽሞ በዚህ ሳምንት ለሥልጣን ሽግግር ቀጠሮ የያዘው ኢሕአዴግ፣ የምክር ቤቱን ስብሰባ ሰሞኑን ያደርጋል፡፡