2004 በሁለት ወገን የፖለቲካ መነጽር ሲታይ
በፖለቲካ መሪዎች ዓይን ያለፈውን ዓመት 2004’ን መለስ ብሎ የሚገመግምና መጪውን፤ ይሳኩ፥ እውን ይሆኑ ዘንድ ከሚመኟቸው “ወሳኝ” ከሚሏቸው ጉዳዮች አንጻር ለመቃኘት የሚጥር ምልከታ ነው።
የተቃዋሚው ፓርቲ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ሊቀ መንመንበርና የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ እና በመንግስት በኩል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲን አነጋግረናል።