አሜሪካ የመስከረሙን የሽብር ጥቃት 11ኛ ዓመት ዘከረች
VOA Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
አልቃይዳ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ባደረሰው የሸብር ጥቃት ከ 3 ሺህ በላይ ሰዎች የተገደሉበትን 11ኛውን ዓመት ዛሬ ብዙ ሺህ ሰዎች በዋሺንግተን፥ ኒው ዮርክና ፔንሲልቬኒያ ተሰብስበው አስበዋል።