የሱዳን ስደተኞች በአሶሳ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ዶቼቬለ ያነጋገራቸው በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሺን ባልደረባ እንደተናገሩት በአሁኑ ሰአት UNHCR በ 3 የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ከ 8 ሺህ በላይ ስደተኞች በማስተናገድ ላይ ነው ።