የስደተኞች ስቃይ በሲና በረሃ DW Amharic September 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የግብፁ የሲና በረሃ ለተሻለ ህይወት ፍለጋ ቀያቸውን ለቀው ወደ ባዕድ ሃገር መሰደድ ለመረጡት ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች ሲዖል ሆኖባቸዋል ። ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ስደተኞቹ የሚደርስባቸው መከራ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ነው