የኢሲኤ ሠራተኛ ራሳቸውን ከፎቅ ወርውረው ገደሉ

በኃይሌ ሙሉ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) ረዳት የፋይናንስ ሠራተኛ የነበሩት ወ/ት አልማዝ ልዑልሰገድ የተባሉ የ56 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ፣ ባልታወቀ ምክንያት ባለፈው ሰኞ ራሳቸውን ከኢሲኤ ስምንተኛ ፎቅ ወርውረው ገደሉ፡፡